ወደ Family Radio እንኳን በደህና መጡ!

Family Radioተሣታፊ በመሆንዎ በጣም ደስተኞች ነን።

በዚህ ድህረ–ገፅ ላይ የሚታየው፤ የሚነበበው ወይም የሚደመጠው ነገር ሁሉ እርስዎን ለማስተማርና ለማፅናናት ተዘጋጅቷል።
 

በዚህ ድህረ_ገፅ ላይ እርስዎ የሚያነቡት ህትመት ወይም ከመዘክራችን የሚያዳምጡት መልዕክት በሙሉ ምንም ክፍያ የለውም።

ለመረጣቸው ሠዎች ሁሉ እግዚአብሔር በሰጠው የድነት ስጦታ ሃሴት እናደርጋለን። … በፋሚሊ ራዲዮ የሚቀርበው ዝግጅት በሙሉ ይህንን ሃሣብ መሠረት ያደረገ ነው:…
በከንቱ ተቀበላችሁ፥ በከንቱ ስጡ (ማቴዎስ 10፤8)። ስለዚህ በደህና እንኳን መጡ።

ቃሉን ሲያነቡ ወይም ሲያዳምጡ እግዚአብሔር ይባርክዎት። ሁሉንም አገልግሎቶችን ለመጠቀም ነፃነት ይሰማዎት ። እግዚአብሔር ቃሉን ተጠቅሞ አእምሮዎትን ለእውነት እንዲከፍት እንፀልይሎታለን።
 
ፋሚሊ ራዲዮ በዚህ ዓለም ውስጥ በሚሄዱበትና እግዚአብሔርን በሚያገለግሉበት ጊዜ እርስዎን የሚያፅናናና የሚያበረታታ ይሁንልዎ። እናመሠግናለን።
 


 
 

የ Family Stations, Inc፤ ለትርፍ ያልተቋቋመ 501(c)3 ድርጅት- © 2014 የደራሲው መብት የተጠበቀ ነው።